በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ

አዘጋጅ :

ትሩጓሜ:

ደግሞ ማረም: ጀማል ሙሐመድ አህመድ (አቡራፊዕ)

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ