የአይነቱ ብዛት: 49
PDF 26 / 8 / 1442 , 9/4/2021
በሃይማኖቱ ጉዳዮች ማንም ሙስሊም ያለሱ ማድረግ የማይችለው
ሦስቱን መርሆዎች ፣ የመቃብር ሥቃይ እና እስልምናን የሚያጠፉ ያስረዱ
PDF 18 / 10 / 1441 , 10/6/2020
የነቢዩ -በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን- ፈለጎችና እለታዊ አዝካሮች
PDF 18 / 8 / 1441 , 12/4/2020
ስለ Covid19 ለእርሶ የቀረበ ወሳኝ መመርያዎ
PDF 18 / 6 / 1441 , 13/2/2020
እስላማዊ የውርስ ህግጋት
PDF 9 / 6 / 1441 , 4/2/2020
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
PDF 11 / 5 / 1441 , 7/1/2020
PDF 10 / 5 / 1441 , 6/1/2020
በዐቂዳ ዙሪያ የተጻፉ ክፍሎች : ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ዐቂደህ መሰረታዊ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት : ሶላትን በትክክል መስገድ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ነቢያችን ሶ/ዐ/ወ/ ሶላት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ : በተውበት ከሃጥአት መመለስ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለዚሁ ጉዳይ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
PDF 5 / 5 / 1441 , 1/1/2020
የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል : ተወሱል በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ተወሱል ትክክለኛና የተሳሳተ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
PDF 4 / 5 / 1441 , 31/12/2019
የፆመኛ ሙስሊም መመሪያ : የሮመዳን ጾም በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ጾም ህግጋት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች : ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
PDF 23 / 10 / 1440 , 27/6/2019
ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ
PDF 12 / 1 / 1440 , 23/9/2018
ይህ መጽሃፍ በጥበብና በመረጃ ክርስትያኖችን ወደ እስልምና የሚጠራ ብርቅዬ መጽሃፍ ነው
PDF 28 / 7 / 1439 , 14/4/2018
ይህ መፅሐፍ ስለ ሐጅ መርሆችና በሃጅ ጊዜ አንድ ሙስሊመ የሆን ሰው ሃጅ በእንዴት መልኩ ማድረግ እንዳለበት በዝርዝር የሚገልፅ መፅሐፍ ነው ::
በዚህ መፅሐፍ ዶክተር ሐቢብ ብን መዓላ አልሉወይህቅ ስለ ሐጅ ስራዎችና ሁጃጆች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የሃጅ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::
በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::
በዚህ መፅሐፍ ፕሮፌሰር ሱለይማን ቢን ሷሊሕ ቢን አብዱል አዚዝ ስለ የመዲና ልዕልናና የጉብኝት ስርዓቶች ና የመዲና ዘያሪዎች ማድረግ ያለባቸው ስነ ስርዓትና እንዲሁም ስለ መዲና ልዕልና በስፋት ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::
Follow us: