የአይነቱ ብዛት: 4
MP4 9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና ወደ መልካም ስነ -ምግባር ወደ እውነተኝነትና ወደ ፍትሃዊነት የምጠራና ሃብታም ውይም ድሃ የማይለይና ሁሉም ሰው በአንድነት የሚመለከት ሃይማኖት ነው ለሴት ልጅ ከማንም ሃይማኖት በፊት ነፃነት የሰጠ ሃይማኖት ነው በማለት የተገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
MP4 23 / 11 / 1436 , 7/9/2015
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን
YOUTUBE 9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች( ዝምድናን መቁረጥ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጅነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ስልሳ.