የአይነቱ ብዛት: 5
PDF 7 / 5 / 1435 , 9/3/2014
ይህ ሲዲ በሀጅና ዑምራህ በኑሱክ ዐይነቶች ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል::
PDF 1 / 12 / 1431 , 8/11/2010
PDF 28 / 7 / 1439 , 14/4/2018
በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
የሀጅና ኡምራ አፈጻጸም