የአይነቱ ብዛት: 10
MP4 7 / 12 / 1436 , 21/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ( ሩቅያ) በዲናችን የተፈቀዱ የበሽታ መፈወሻ መንገዶች ካልሆነ በስተቀር በሌላ መንገዶች መድኃኒት መፈለግ የለብንም በማለት ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
MP4 16 / 11 / 1436 , 31/8/2015
በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
PDF 18 / 8 / 1441 , 12/4/2020
ስለ Covid19 ለእርሶ የቀረበ ወሳኝ መመርያዎ
PDF 17 / 8 / 1441 , 11/4/2020
PNG 17 / 8 / 1441 , 11/4/2020
አንዳንድ ሥራዎች ቫይረሱን በበለ ጠፍጥነት ሊያሰራጩት ይችላሉ