የአይነቱ ብዛት: 3
PDF 1 / 12 / 1437 , 4/9/2016
በዚህ ፕሮግራም የአስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት ይቀርባል። በመልካም ስራዎች (በዒባዳ) መትጋት እንደምያስፈልግም ያስረዳል።
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው
PDF 7 / 1 / 1433 , 3/12/2011