የአይነቱ ብዛት: 52
MP3 19 / 2 / 1436 , 12/12/2014
ይህ ሙሃዳራ ስለ እማም መሐመድ ብን አብዱል ዋሃብ ና እሳቸው ተውህድን ለ ማምጣት እና ሺርክን ለ መዋጋት ያደረጉት አስተውትጽኦ የምትገልፅ ሙሃዳራ
MP3 25 / 1 / 1436 , 18/11/2014
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሼኽ ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የህይወት ታሪክና የተውሂድ ደዕዋቸው ታሪክ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
MP4 15 / 11 / 1436 , 30/8/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
MP4 23 / 2 / 1436 , 16/12/2014
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ በየመን ይኖሩ የነበሩት የሰባእ ታሪክ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው::
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ነብይ ሙሳና ፊርኦን ታሪክ እንዲሁም ለሙሳ የተሰጡት ተአምራቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
MP4 20 / 4 / 1436 , 10/2/2015
ይህ ሙሃዳራ ከሱና ማህደር በሚል ርዕስና በሃዲሶች ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ቅሳዎች የተዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው
MP4 19 / 4 / 1436 , 9/2/2015
MP4 14 / 4 / 1436 , 4/2/2015