የአይነቱ ብዛት: 6
MP4 9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ላይገዙ መጫረት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምሳ ሁለት.
YOUTUBE 9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ስጦታዉን መልሶ የሚወስድ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሰላሳ ስባት.
YOUTUBE 3 / 3 / 1437 , 15/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ወለድ መብላት ) በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ስድስት.
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ወርስ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው መሞቱ አይቀሬ ነውና ከሟቹ የቀሩ ንብረቶች እንዴት ለወራሶቹ መከፈል እንዳለበት በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::