የአይነቱ ብዛት: 8
PDF 4 / 2 / 1438 , 5/11/2016
ይህ መጽሃፍ ስለ ሶላት ደረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ ዐለ ሶላህ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሃፍ ትርጉም ነው። መጽሃፉ ሶላት በኢስላም ያለውን ደረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፋንታ፤ የሰጋጆችን የተያያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያለው ሶላት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ።
MP3 20 / 7 / 1435 , 20/5/2014
ይህ ፕሮግራም ላቅ ያለውን የሶላት ደረጃና ትሩፋት ያብራራል
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
MP4 23 / 11 / 1436 , 7/9/2015
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንደሆነና እንዲሁም ዘካት መውጣት የለበት የእንስሳት መጠናን የገንዘብ ልክ በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው :
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::
MP4 15 / 11 / 1436 , 30/8/2015
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በተጨማሪ ስለ ካዕባ ግንባታና ማን እንገነባው የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
ይህ ፕሮግራም የዱዓእ ደንቦችን በዝርዝር ይዞዋል