የአይነቱ ብዛት: 4
MP4 23 / 11 / 1436 , 7/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዓለም ፍፃሜ (የቂያማ ቀን ) በሚል ርእስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የዓለም ፍፃሜ ታላላቅ ምልክቶችና እንዲሁም በቂያማ ቀን የሚከሰቱ ነገሮችን ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እያንዳንዱ ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ቀን ማመን አለበት ::
MP3 26 / 3 / 1436 , 17/1/2015
ከ ቂያማ ን መድራሱን ወይም መቅረቡን ከሚያሳዩ ምልክቶች አንዱ ደጃል የሚዳስስ ሙሃድራ ነው ::
MP4 26 / 3 / 1436 , 17/1/2015