معلومات المواد باللغة العربية

የአይነቱ ብዛት: 2

  • አማርኛ

    MP4

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መገንባት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስባት.

  • አማርኛ

    MP3

    ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀበው ሙሃዳራ ነው ::