የአይነቱ ብዛት: 3
YOUTUBE 8 / 3 / 1437 , 20/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሃላፊነት የሚያስተዳድራቸውን ህዝቦችን ማታለል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ሁለት.
MP4 3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እወቀት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አዋቂና የተማረ እንዲሁም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እቅወት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አማቂና የተማረእንዱህም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::