معلومات المواد باللغة العربية

የአይነቱ ብዛት: 1

  • አማርኛ

    MP4

    ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

    ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሁለት.