የዕልም ምድቦች

معلومات المواد باللغة العربية

በኢሳ አለይህ ሳላም ማመን

የአይነቱ ብዛት: 6

 • አማርኛ

  MP3

  ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

  ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

 • አማርኛ

  MP4

  ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

  ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

 • አማርኛ

  MP4

  ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

  ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ የኢሳ ታአምእራትና ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ እንደሌለው ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

 • አማርኛ

  MP4

  ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

  ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን እና በ እናቱ መርየም ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

 • አማርኛ

  MP3

  ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ

  ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ሚን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ሚን ይላሉ በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::

 • አማርኛ

  PDF

  በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ስለ ኢስላም እና ክርስትና ሀይማኖት በንጽጽራዊ አቀራረብ በሰፊዉ የሚዳስስ ነው፡ ስለ ኢሳ ዐ.ሰ ፤ስለ አምልኮ ሁኔታዎች፤ ስለ ስነ-ምግባር፤ እንዲሁም ስለ ሸሪዓ(ህግጋቶች)እና ሌሎችም በርካታ ርዕሶች በዉስጡ ተካተዋል።