የአይነቱ ብዛት: 1
MP4 2 / 12 / 1436 , 16/9/2015
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል የለው ልዩነትና እንዲሁም ገንዘብ በሃላል መንገድ ካልሆነ በስተቀር በሃራም መንገድ አለመፈግ በማለት ዳኢው ምክሩ ለግሷል :