የአይነቱ ብዛት: 11
MP4 9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና የአላህ መልክተኛ ፈለግ (ሱና )መከተል የተሳሳቱ መንገዶችን አለመከተል እስልምና በዚች ዓለም አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አስተምሮናል በማለት ዳኢው በስፋት የገለፁበት ሙሐዳራ ነው ::
PDF 17 / 1 / 1445 , 4/8/2023
የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ አጭር መልዕክት
MP4 8 / 5 / 1444 , 2/12/2022
ውዱእን የሚያፈርሡ
MP4 23 / 2 / 1444 , 20/9/2022
የዉዱእ አደራረግ
PDF 13 / 11 / 1438 , 6/8/2017
ይህ ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት የተሰኘዉ መጽሀፍ በ ዉስጡ ስለ ንጽህና ስለ ሰላት እንዲሁም ስለ ቀብር ስነ ስርዓት በ ሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ከ ቅዱስ ቁርዓን እና ከ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ትክክለኛ መረጃዎችን በውስጡ ያካተተ ነዉ
MP4 22 / 6 / 1436 , 12/4/2015
ይህንን ፕሮግራም (ቭድዮ ) ዉዱእና ሶላት በአግባቡ ለመፈፀም የሚያስተምር በጣም አስፈላጊ የሆነ ፕሮራግራም ነው የሄንን ቭድዮ በድንብ መከታተል ያስፈልጋል
የገላ አስተጣጠብ ሁኔታዎች
በአፈር ተየሙም አደራረግ ሁኔታ
MP4 22 / 2 / 1444 , 19/9/2022
የተፈጥሮ ሱናዎች
YOUTUBE 9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች( በብር ወይም በወርቅ እቃ መጠጣት) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጅነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምሳ ስምንት.