የነዋቂዱል ኢስላም ማብራርያ

አዘጋጅ :

ትሩጓሜ: ሙሓመድ ማሕሙድ/ራያ

በአጭሩ ማሳወቅ

ለሙስሊሙ እስልምናውን አደጋ ላይ የሚጥሉበት አደገኛ ነጥቦችን የያዘች አጠር ያለ ይዘት ያላት ኪታብ ነች። በዚች ኪታብ የተዳሰሱት ነጥቦች ምንም እንኳ እስልምናውን አደጋ ላይ ቢጥሉበትም ሙስሊሙም ቢሆን ችላ እያለ ብዙውን ጊዜ የሚንዳለጥባቸው ጉዳዮች ናቸውና ማንኛውም ሙስሊም እነዚህን ነጥቦችን አስተውሎ ሊጠነቀቃቸና በራሱ ላይ ሊሰጋቸውም ይገባዋል።

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ