እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:05
በአጭሩ ማሳወቅ
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ ገንዘብ ገየት እንዳመጣነውና በምን እንዳተፋነው እንጠየቃለን እና ገንዘብ በሃላል መፈለግና ለሃላል ነገሮችን መዋል አለበት በማለት መክሯል ::
- 1
MP4 109.5 MB 2019-05-02
- 2
MP3 12.9 MB 2019-05-02
- 3
YOUTUBE 0 B