እኽላስ

ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸምሱዲን እንድሪስ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ