የኸይር አትክልቶች፡ 12

ሙሃዳራ አቅራቢ : ዕብራህም ስራጅ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

ምንጮች:

አፍሪካ ቲቪ

የዕልም ምድቦች:

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ ያለው መብት (ሐቅ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

አስተያየትህን ያስፈልገናል