የኸይር አትክልቶች፡ 17

ሙሃዳራ አቅራቢ : ዕብራህም ስራጅ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

ምንጮች:

አፍሪካ ቲቪ

የዕልም ምድቦች:

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስና ስለ ነብያችን እናትና ሌሎች ከነብያችን በፊት ከሪሳላ በፊት ሰለ ነበሩ ሰዎች (አስሐቡል -ፋትራ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

አስተያየትህን ያስፈልገናል