የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:09

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:09

ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እስቲዓዛና እስቲጋሳ ለአሏህ በስተቀር ለሌላ ማንጋዉም ፍጡር ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለና ከባድ ወንጀል መሆኑን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ