የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:08

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እንደ ኢስላም እማን እህሳን ዱዓዕ ፍራቻ እንዲሁም ረግባና ራህባ ኹሹዕ የመሳሰሉት በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

አስተያየትህን ያስፈልገናል