እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ዘጠኝ :በቁርአንና በሐዲስ መስራት (ተግባራዊ ማድረግ )

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ዘጠኝ :በቁርአንና በሐዲስ መስራት (ተግባራዊ ማድረግ )

ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው ሙሃዳራ ነው :: ይህንን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው ::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ

የዕልም ምድቦች: