ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 16

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ስለ ሱጁድ አል-ሰህው (የመርሳት ሱጁድ ) በስጋጆች መካከል ማለፍ የምተነትን ምዕራፍ ከ ሐዲስ108ኛ እስከ113ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

አስተያየትህን ያስፈልገናል