ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት የተሰኘዉ መጽሀፍ በ ዉስጡ ስለ ንጽህና ስለ ሰላት እንዲሁም ስለ ቀብር ስነ ስርዓት በ ሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ከ ቅዱስ ቁርዓን እና ከ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ትክክለኛ መረጃዎችን በውስጡ ያካተተ ነዉ

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ