ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 01 ] የዓቂዳ ክፍል

በአጭሩ ማሳወቅ

በአማርኛ ቋንቋ በ ( የዐቂዳ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ