ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 05 ] የሐዲሥ ክፍል
በአጭሩ ማሳወቅ
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የሐዲሥ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።
- 1
ጥ 1፡ "ስራዎች የሚለኩት በኒያቸው ነው።" የሚለውን ሐዲሥ ሙላና ከሐዲሡ የምናገኛቸውን የተወሰኑ ቁምነገሮች ጥቀስ?
MP3 1.24 MB 2025-27-08
- 2
ጥያቄ 2፡- “በዚሁ ጉዳያችን አዲስ ፈሊጥ ያመጣ...” የሚለውን ሐዲሥ ሙላና ከሐዲሡ የምናገኛቸውን የተወሰኑ ቁምነገሮችንም ጥቀስ?
MP3 867.65 KB 2025-27-08
- 3
ጥያቄ 3፡ "ረሱል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠን ሳለ..." የሚለውን ሐዲሥ ሙላና ከሐዲሡ የምናገኛቸውን የተወሰኑ ቁምነገሮችንም ጥቀስ?
MP3 3.55 MB 2025-27-08
- 4
ጥ 4፡- ‹‹ከሙእሚኖች መካከል ይበልጥ ኢማናቸው የተሟሉት...›› የሚለውን ሐዲሥ ሙላና ከሐዲሡ ከምናገኛቸው ቁምነገሮች የተወሰኑትንም ጥቀስ?
MP3 929.96 KB 2025-27-08
የዕልም ምድቦች: