ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 08 ] የዱዓእ እና አዝካር ክፍል
በአጭሩ ማሳወቅ
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የዱዓእ እና አዝካር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።
- 1
MP3 499.94 KB 2025-28-08
- 2
MP3 383.07 KB 2025-28-08
- 3
MP3 250.31 KB 2025-28-08
- 4
MP3 437.64 KB 2025-28-08
የዕልም ምድቦች: