ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 09 ] የልዩ ልዩ ክፍል
በአጭሩ ማሳወቅ
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የልዩ ልዩ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።
- 1
ጥ 1፡ አምስቱ የድንጋጌ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?
MP3 512.15 KB 2025-28-08
- 2
ጥ 2፡ እነዚህ አምስቱ የድንጋጌ ዓይነቶችን አብራራ?
MP3 2.11 MB 2025-28-08
- 3
ጥ3: ሽያጭ እና ግብይቶች ብይናቸው ምንድን ነው?
MP3 515.41 KB 2025-28-08
- 4
ጥ4: አንዳንድ መሸጥ የተከለከሉ የግብይት ዓይነቶችን ጥቀሱ?
MP3 1.82 MB 2025-28-08
የዕልም ምድቦች: