የአይነቱ ብዛት: 4
3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የሀጅ መአዘናት ፡ የሀጅ ግዴታወች ፡ የሀጅ ሱናወች `` በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ መስፈርቶች (ሸርቶች ) በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው