የአይነቱ ብዛት: 1
12 / 3 / 1432 , 16/2/2011
በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ስለ ኢስላም እና ክርስትና ሀይማኖት በንጽጽራዊ አቀራረብ በሰፊዉ የሚዳስስ ነው፡ ስለ ኢሳ ዐ.ሰ ፤ስለ አምልኮ ሁኔታዎች፤ ስለ ስነ-ምግባር፤ እንዲሁም ስለ ሸሪዓ(ህግጋቶች)እና ሌሎችም በርካታ ርዕሶች በዉስጡ ተካተዋል።