የአይነቱ ብዛት: 353
24 / 7 / 1437 , 2/5/2016
በዚህ ፕሮግራም ወጣቶችን የሚመለከቱ እንደ መልካም ስነምግባር ተቅዋ ኣዳብ ትምህርትና የመሳሰሉት አርዕስቶች ተካትተዋል።ፕሮግራሙ 46 ክፍሎች ኣሉት።
21 / 11 / 1437 , 25/8/2016
ይህ ፕሮግራም የ4ቱን የመዝሀብ ባለቤት የእስላም ምሁራን የህይወት ታሪክ በሰፊው ይዳስሳል:ለዲኑ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ያብራራል።