የአይነቱ ብዛት: 40
26 / 3 / 1436 , 17/1/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::
20 / 7 / 1435 , 20/5/2014
ይህ ፕሮግራም ነቢዩን ሰ/ዐ/ወ/ መውደድ ግዴታ መሆኑንና እንዴት እንደ ምንወዳቸው ያስተምራል
22 / 2 / 1442 , 10/10/2020
የተውባህ ትሩፋት
8 / 4 / 1436 , 29/1/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ መጪው ዓለም ሰለ ቂያማ ቀንና በቂያማ የሚከሰቱ ነገሮችን የተገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳር አስር ክፍሎች ያሉት ሙሃዳራ ነው ::
27 / 3 / 1436 , 18/1/2015
1 / 3 / 1436 , 23/12/2014
ስለ : ሁላቺን ወደ አላህ እንመለስ በሚል ርዕስ የተደርገው ሙሃዳራ ነው
23 / 2 / 1436 , 16/12/2014
ይህ ሙሃዳራ ስለ አላህን መፍራት ትገልፃለች የትም ብተሆን አላህን ፍራ በሚለው ርዕስ የተደረገው ሙሃዳራ
ይህ ሙሃዳራ ሰለ አላህን ማስታወስ እና አላህን ካስታወስክ አላህ እንደ ምያስታውስህ የምትነግረን ሙሃዳራ ናት እኛ አላህ ካስታወስን አላህ ያስታውሰናል
18 / 2 / 1436 , 11/12/2014
ይህ በተከታታይ የ ሚቀርብ ለ እምነትህ ምን አበረክታሃል በ ሚል ርእስ የሚቀርብ ሙሃዳራ ነው::