የአይነቱ ብዛት: 75
9 / 5 / 1436 , 28/2/2015
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ አላህን መፍራት ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ
ይህንን ሙሃዳራ ስለ ጀነትን መግብያ ምክንያቶች በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እንዲሁን ጀነት ከምያስገቡ ምክንያቶች ተምሳለዎችን ጠቅሷል::ከነዚህ ምክንያቶች አንዱ አህን ብቻ መገዛት ከአላህ በስተቀር ሌላ አለመገዛት ነው ::
9 / 4 / 1447 , 2/10/2025
የሰጋጆች ስህተት
የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም እና ቅድመ መስፈርት
8 / 4 / 1447 , 1/10/2025
የዉዱእ አደራረግ
7 / 4 / 1447 , 30/9/2025
የሰላት አሰጋገድ
ውዱእን የሚያበላሹ ነገሮች ክፍል
ነጃሳን ማስወገድ
በካልሲ ላይ ማበስ እና ህግጋቱ
6 / 4 / 1447 , 29/9/2025
ትክክለኛ የዉዱእ አደራረግ
ሐጅና የጉዞ ስርዓት
30 / 3 / 1447 , 23/9/2025
የሐጅ እና የኡምራ አደራረግ ክፍል
3 / 12 / 1436 , 17/9/2015
ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው
14 / 3 / 1436 , 5/1/2015
እስላማዊ ባልሆኑ ባዓሎች ወይም የፈንጅ ዓመት መለወጫ ባዓል መሳተፍ ሁክሙ ምንድነው?በሚለው ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ነው