የአይነቱ ብዛት: 14
16 / 11 / 1436 , 31/8/2015
በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው
15 / 11 / 1436 , 30/8/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በተጨማሪ ስለ ካዕባ ግንባታና ማን እንገነባው የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
13 / 4 / 1436 , 3/2/2015
እስላማዊ ወንድማማችነት በሚል ርዕስ የደደረገው ሙሃድራ ነው ዳዕው በዚህ ርዕስ ሰፋ መሳለዎች በመጥቀስ ስለ ኢስላማዊ ወንድማማችነት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው