የአይነቱ ብዛት: 23
9 / 6 / 1436 , 30/3/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::