ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?

አዘጋጅ :

አታሚው:

በአጭሩ ማሳወቅ

"ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት ያብራራል፣ በመልክተኞችና ከሰማይ በወረዱ መፅሀፍቶች የማመንን አንገብጋቢነትም ያብራራል። ትክክለኛው ሃይማኖት እስልምና እንደሆነም ያረጋግጣል። እስልምና የነቢያቶች ባጠቃላይ መልዕክት እንደሆነ፣ የሚጣራውም በርሱ እንዲታመንና በእስልምና የዚህ አለምም የመጪው አለምም እውነተኛ ደስታ እንደሚረጋገጥ ዋስትና ሊሰጥ እንደሆነ ያትታል።

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ

የዕልም ምድቦች: