የአይነቱ ብዛት: 1052
5 / 8 / 1437 , 13/5/2016
ይህ ፕሮግራም አላህ (ሱ/ወ) በባሮቹ ላይ ያለውን መብት (ተውሂድን) በሰፊው ይዳስሳል።በተጨማሪም የነቢዩ (ሰ/ዐ/ወ)ሀቅ፧የትዳር አጋሮች ሀቅ ትምህርቶችን ይዞዋል::
24 / 7 / 1437 , 2/5/2016
በዚህ ፕሮግራም ወጣቶችን የሚመለከቱ እንደ መልካም ስነምግባር ተቅዋ ኣዳብ ትምህርትና የመሳሰሉት አርዕስቶች ተካትተዋል።ፕሮግራሙ 46 ክፍሎች ኣሉት።