-
ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ www.newmuslimguide.com "የአይነቱ ብዛት : 0"
በአጭሩ ማሳወቅ :የዚህ ድረ-ገጽ ዋነኛ ምንጭ ለአዲስ ሰለምቴዎች ምስላዊ ትምህርት በሚል ርዐስ በፈህድ ኡበን ሃማም ተዘጋጅቶ በበርካታ ሙስሊም ምሁራን የተገመገመውና የጸደቀው መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ ከሃያ ሁለት በላይ ቋንቋዎች የተተረጎመ ሲሆን ከመጽሐፉ ጋር ተያያዥነት ያላቸውና በዓለም ዙሪያ የተሰራጩ በርካታ ነጻ የኤሌክትሮኒክ ምርቶችና ማሰታወቂያዎች አብረውት ይገኛሉ፡፡