ወዳጆችን እንገናኝ :1

ወዳጆችን እንገናኝ :1

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን አብዳላህ ዙልብጃደይን ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

አስተያየትህን ያስፈልገናል