እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:16
በአጭሩ ማሳወቅ
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ጋብቻና የሴት ልጅ መብት ባለፉት ዘመናትና በአሁን ዘመን እንዴት እንደ ነበረችና አሁን እንዴት አለች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
- 1
MP4 109.6 MB 2019-05-02
- 2
MP3 12.8 MB 2019-05-02
- 3
YOUTUBE 0 B