እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:25
በአጭሩ ማሳወቅ
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ይሉኝታ(ምን ይሉኛል ) እንደዚህ ነገር ከሰራሁ እከሌ እንደዚህ የለኛል ብሎ መፍራት አያስፈልግም አንድ ጌታ ካልሆነ በስተቀር ማንም መፍራት የለብንም
- 1
MP4 110.3 MB 2019-05-02
- 2
YOUTUBE 0 B
- 3
MP3 12.9 MB 2019-05-02