የኸይር አትክልቶች፡ 07
በአጭሩ ማሳወቅ
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ሷላት ትሩፋት ሷላት በኢስላም ሁለተኛ ሩክን ናት ስለዚህ ሷላት በጥንቃቄ መያዝ እንዳለብን በስፋት ለሙስሊሙ ሕብረተ-ሰብ ምክር ያቀረበትና ስለ ሷላት ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
- 1
MP4 111.4 MB 2019-05-02
- 2
YOUTUBE 0 B
- 3
MP3 13 MB 2019-05-02