የኸይር አትክልቶች፡ 13
በአጭሩ ማሳወቅ
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
- 1
MP4 112.3 MB 2019-05-02
- 2
YOUTUBE 0 B
- 3
MP3 13 MB 2019-05-02