የኸይር አትክልቶች፡ 19

የኸይር አትክልቶች፡ 19

ሙሃዳራ አቅራቢ : ዕብራህም ስራጅ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስ በአላህ የካደ ሰው በቂያማ ቀን ያለው ቅጣትና አንድ ሰው ሷላት በጊዜው መስገድና እንዲሁም በአግባቡ ተረጋግቶ መስገድ እንዳለበት ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ

ምንጮች:

አፍሪካ ቲቪ

የዕልም ምድቦች: