የኸይር አትክልቶች፡ 26
በአጭሩ ማሳወቅ
ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ 3ቱ በመዲና ይኖሩ የነበሩት የአይሁድ ጎሳዎችና ነብያችን (ሰ.ዓ.ወ )እና ሷሃባዎች እንዴት አብረው ይኖሩ እንደነበሩና የአይሁድ ባህርይ እንዴት እንደነበር እንዲሁም በ አሁኑ ዘመን ኢስላም በምን ደረጃ እንዳለ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
- 1
MP4 110.8 MB 2019-05-02
- 2
YOUTUBE 0 B
- 3
MP3 13 MB 2019-05-02