ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብዩ ዩሱፍ (ዓ .ሳ ) ታሪክና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች የመጨረሻ ክፍል
በአጭሩ ማሳወቅ
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ዩሱፍ አለይህሂ ሳላም ታሪክና ከታሪኩ የሚንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶችን የተናገርበትና ከነኝህ ትምህርቶች መካከል :ዙሙትን መራቅና አላህ መፍራት እና በርከት ያሉ ትምህርቶችን የተጠቀሰበት አስተማሪ የሆነ ሙሃዳራ ነው ::
- 1
ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብዩ ዩሱፍ (ዓ .ሳ ) ታሪክና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች የመጨረሻ ክፍል
MP4 113.6 MB 2019-05-02
- 2
ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብዩ ዩሱፍ (ዓ .ሳ ) ታሪክና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች የመጨረሻ ክፍል
MP3 13.3 MB 2019-05-02
የዕልም ምድቦች: