እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አስር :የነብያችን ሱና (ፈለግ )እና በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አስር :የነብያችን ሱና (ፈለግ )እና በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የእምነታችን ዋናው ምንጭ ነው እናም በዚህ ሙዳራ ስለ ብድዓ(በዲን አዲስ ፈጠራ )እና ሱና (የነብያችን ፈለግ መከተል በሚል በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ