የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መልካም ስነ-ምግባር ነው:: ክፍል ስምንት

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መልካም ስነ-ምግባር ነው:: ክፍል ስምንት

ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ

ደግሞ ማረም: መሀመድ አህመድ ጋዓስ

በአጭሩ ማሳወቅ

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ መልካም ስነ-ምግባር በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Download
ሰለዚህ ድረ-ገፅ ለአስተባባሪው አስተያየት ላክ

የዕልም ምድቦች: